Month: June 2023

ክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ በቻይና ቻንግሻ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የቻይና-አፍሪካ የንግድ እና ኢኮኖሚ ኤክስፖ አንድ አካል የሆነው የአፍሪካ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ፕሮሞሽን ኮንፍረንስ ላይ ተሳትፎ አደረጉ።

የቻይና አፍሪካ የትብብር ማዕቀፍ (FOCAC) አንዱ አካል የሆነው የቻይና-አፍሪካ ንግድ እና ኢኮኖሚ ኤክስፖ እ.ኤ.አ ከጁን 28 እስከ ጁላይ 2 ቀን 2023 ለሶስተኛ ጊዜ በቻንግሻ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን አገራችንን ጭምሮ…

ክቡር አምባሳደር ተፈር ደርበው በቻይና ቻንግሻ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የቻይና-አፍሪካ የንግድ እና ኢኮኖሚ ኤክስፖ አንድ አካል የሆነው ቻይና ዩንግጆ የደረቅ ወደብ ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኮንፍረንስ ላይ ተሳትፎ አደረጉ።

ክቡር አምባሳደር ተፈር ደርበውበቻይና ቻንግሻ ከተማ ለሶስተኛ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው የቻይና-አፍሪካ የንግድ እና ኢኮኖሚ ኤክስፖአንዱ አካል የሆነው ቻይና ዩንግጆ የደረቅ ወደብ ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኮንፍረንስ ላይ ተሳትፎ በማድረግ ስለ ኢንትዮጵያ ምቹ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook