በሻንሀይ ከተማ በየአመቱ የሚካሄደው የChina International Import Expo ለ6 ኛ ጊዜ እ.ኤ.አ.ከኖቨምበር 5 እስከ 10 ቀን 2023 በመካሄድ ላይ ይገኛል።
===========================================
በኤክስፖው ላይ የኢፌዲሪ ኤምባሲ በቤጂንግ እና በንድግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተለያዩ የወጪ ምርቶችን ኤክስፖርት የሚያደርጉ የአገራችን ካምፓኒዎች በቻይና መንግስት ድጋፍ በተዘጋጀው 136 ካሬ የማሳያ ቦታ ላይ ምርቶቻቸውን በማስተዋወቅ እየተሳተፉ ይገኛሉ። የማሳያ ቦታው ከተለያዩ ከተሞች ከመጡ ሰዎች በተጨማሪ በተለያዩ የቻይና የንግድ ተጠሪ ድርጅቶችና በማህበራት ሀላፊዎች ተጎብኝቷል።
ከኤክስፖው ጎን ለጎን በሚካሄዱ የፕሮሞሽን መድረኮች ላይ በመሳተፍ የአገራችንን ኢንቨስትመንት ዕድሎች፣ የወጪ ምርቶቻችንን እና የቱሪዝም መስህቦቻችንን ማስተዋወቅ የተቻለ ሲሆን የአገራችንን ቡና ለቻይናውያን በማስተዋወቅ ረገድ ባህላዊ የቡና ስርዓት በማድረግ በርካታ ቻይናውያን ቡና ማስቀመስ ተችሏል።
The Ethiopia Embassy in Beijing Participated on the 6th China International Import Expo that held every year in Shanghai City, China from 5th-10 November 2023
===============================================================
Ethiopia Embassy participated on annual China International Import Expo that being held from November 5 -10, 2023 in Shanghai, China.
The Embassy and the Ministry of Trade and Regional Integration of the Federal Democratic Republic of Ethiopia jointly coordinated the Ethiopian exporters to participate on 136 square meter boost which prepared and constructed by China government.
In addition to the above mentioned, people from different cities participating on the event, the show also visits by various Chinese Commercial officials and association leaders.
Besides participating of the expo event, the Embassy also participated on the sideline forums and promotes Ethiopian investment opportunities, export products and tourism attractions.

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook