ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ንግግር አድርገዋል::
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በንግግራቸው የቻይና-አፍሪካን ግንኙነት ጥንተ መሰረት እና እድገት አውስተው በቢአርአይ የመሰረተ ልማት ክንውን በአፍሪካ አህጉር የተጣለውን ጠንካራ የትብብር መሰረት አንስተዋል:: በማደግ ላይ ያለውን የአፍሪካን ተፅእኖ የመፍጠር አቅም አፅንዖት በመስጠትም በባለብዙ ወገን መድረኮች አካታችነትን ማረጋገጥ ተገቢ እንደሆነ አስረድተዋል::
Prime Minister Abiy Ahmed addressed the 3 rd Belt and Road Forum during the Opening Session.
In his address, the Prime Minister shared the genesis of Sino-African relations and the strong basis for cooperation set by the BRI in infrastructure development within the African continent. He further highlighted Africa’s growing influence citing the importance of ensuring multilateralism is inclusive.

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook