የኢትዮጵያና የቻይና ኢንቨስትመንት ፎረም በሻንሀይ ተካሄደ
የኢትዮጵያና የቻይና ኢንቨስትመንት ፎረም በሻንሀይ ተካሄደ ============================ በቻይና ሻንሀይ ከተማ ጥቅምት 8 ቀን 2016 በቻይና የኢፌዲሪ ኤምባሲና በተባባሪ የቻይና ካምፓኒዎች አማካይነት የተዘጋጀና ከ300 በላይ የቻይና ካምፓኒዎች የተሳተፉበት የኢትዮጵያና የቻይና የኢንቨስትመንት…
የኢትዮጵያና የቻይና ኢንቨስትመንት ፎረም በሻንሀይ ተካሄደ ============================ በቻይና ሻንሀይ ከተማ ጥቅምት 8 ቀን 2016 በቻይና የኢፌዲሪ ኤምባሲና በተባባሪ የቻይና ካምፓኒዎች አማካይነት የተዘጋጀና ከ300 በላይ የቻይና ካምፓኒዎች የተሳተፉበት የኢትዮጵያና የቻይና የኢንቨስትመንት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ንግግር አድርገዋል:: ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በንግግራቸው የቻይና-አፍሪካን ግንኙነት ጥንተ መሰረት እና እድገት አውስተው በቢአርአይ የመሰረተ ልማት ክንውን…
The Ethiopia-China Investment Forum Series – Beijing Episode II has been held in the FDRE Embassy, Beijing. Ministers from Finance, Mining, Investment Commissioners and other pertinent stakeholders were present. Invited…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የህዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል:: በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር ጠቅላይ…
የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ሊ ኪያንግ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ይፋዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል:: የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ የሁለቱን ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት በሚያመለክት ሁናቴ ተከናውኗል:: በሁለትዮሽ ውይይታቸው ወቅትም መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት…