Month: February 2024

በቻያና እና በአካባቢዋ የከፍተኛ ትምህርት በመከታተል ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በሙሉ

ማሳሰቢያ በቻያና እና በአካባቢዋ የከፍተኛ ትምህርት በመከታተል ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በሙሉ ተማሪዎች በውጭ አገራት ትምህርታቸውን ተከታትለው ካጠናቀቁ በኃላ ተገቢውን የሰነድ ማረጋገጥ ሂደት ሳያጠናቅቁ አገር ቤት እየተመለሱ ለተጨማሪ እንግልትና ወጪ…

በቤጂንግ ዎርልድ ፓርክ በተዘጋጀ በቻይና አዲስ ዓመትና የስፕሪንግ ፌስቲቫል ላይ ተሳትፎ ተደረገ!

በቻይና አዲስ ዓመትና የስፕሪንግ ወቅት መግባት ጋር ተያይዞ ከፌብሩዋሪ 10 እስከ 24 ቀን 2024 ድረስ በሚከበረው በዓል ጋር ተመሳሳይ ወቅት በወርልድ ፓርክ አዘጋጅነት በሚካሄደውና ” Belt and Road” make common,…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook