May 8, 2024

በቻይና “China Import and Export Fair” (Canton fair) ላይ ኤምባሲያችን ተሳትፎ በማድረግ ላይ ይገኛል።
==================================
ከሜይ 01 እስከ 05 ቀን 2024 በቻይና፣ ጓንጆ ከተማ በሚካሄደው የChina Import and Export Fair” (Canton fair) ላይ ኤምባሲያችን ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል። በኩነቱም ላይ የተለያዩ ምግብ ነክ የሆኑ የወጪ ምርቶቻችንን ማስተዋወቅ የተቻለ ሲሆን በተለይም በቻይና በሰፊው እውቅና እያገኘ ያለውን የአገራችን ቡና በማስቀመስ የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook