የኢትዮጵያ እና የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዳይሬክተር ጄኔራሎች የሞያ እና የልምድ ልውውጥ በማድረግ በዘርፉ ላይ ተባብሮ ለመስራት ተስማምተዋል።
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዳይሬክቶሬት ጀኔራል የተውጣጡ አባላት በቤጂንግ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።
ዛሬ (ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም) አባላቱ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መግለጫ ላይ በመታደም ልምድ የቀሰሙ ሲሆን የሲጂቲኤን(CGTN) የቴሌቪዥን ጣቢያንም ጎብኝተዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook