Jul 11, 2023
በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በውሃን ከተማ በተካሄደው ቻይና አፍሪካ ኢኖቬሽን ኮፕሬሽን እና ዲቨሎፕመንት ፎረም ላይ ተሳትፎ አደረገ።
=========================================================
በፎረሙ ለይ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያና ቻይና ወዳጅነት በ2017 ወደ ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂያዊ ትብብር ያደገ መሆን እና ኢትዮጵያ ለብዙ የቻይና ኢንቨስተሮች ተቀዳሚ ምርጫ መሆንዋን አንስተው አሁንም ባለው ምቹ የኢንቨስትመንት
አማራጭ ተጠቅመው ኩባንያዎቹ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።
በፎረሙ ላይ የተገኙት የባህር ዳር ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኝ ከሃንጆ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ጋር በጋራ ለመሰማራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል::

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook