Month: December 2023

የኢትዮጵያዋ ባህርዳር እና የቻይናዋ ዱጃንየ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነትን ተፈራረሙ::

የኢትዮጵያዋ ባህርዳር እና የቻይናዋ ዱጃንየ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነትን ተፈራረሙ:: ==================================== በአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚመራው የልዑካን ቡድን በቼንዱ እያደረገ ባለው የስራ ጉብኝት ላይ የባህርዳር እና ዱጃንየ ከተሞች ዛሬ…

ክቡር የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር በቤጅንግ ከተማ በተካሄደ “China-Africa Cooperation Project Release Annual Program” ተሳትፈዋል

ክቡር የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር በቤጅንግ ከተማ በተካሄደ “China-Africa Cooperation Project Release Annual Program” ላይ ተገኝተው በሀገራችን እና በቻይና መካከል በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እና በማህበራዊ መስክ…

የሻንሀያ ከተማ ከንቲባ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ውጤታማ ውይይት አድርገዋል

በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ የተመራው ልኡካን ቡድን በቻይና ሻንሀይ ከተማ እያደረገ ያለውን ጉብኝት የቀጠለ ሲሆን፣ የሻንሀያ ከተማ ከንቲባ ልኡካን ቡድኑን በመቀበል በጽ/ቤታቸው ውጤታማ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም በአዲስ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook