Month: April 2023

ክቡር አምባሳደር ተፈራ ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሺ አቀረቡ

በቅርቡ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ተፈራ ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ ፕፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒግ ሰኞ ሚያዚያ 16 ቀን 2023 ዓ.ም. አቅርበዋል፡፡ H.E. Ambassador Tefera…

አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከግዙፉ የቻይና ሲሚንቶ ኩባንያ SINOMA International ሊቀመንበር ጋር ተወያይተዋል፡፡

በቻይና የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈራ ደርበው የSINOMA International ሊቀመንበር እና የCNBM Limited ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት Mr. Liu Yan እና የስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በአገራችን በዘርፉ ኢንቨስት በሚደረግበት…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook