ክቡር የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር በቤጅንግ ከተማ በተካሄደ “China-Africa Cooperation Project Release Annual Program” ላይ ተገኝተው በሀገራችን እና በቻይና መካከል በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እና በማህበራዊ መስክ ያለውን ጠንካራ ግንኙነት አብራርተው በቀጣይም ይበልጥ የኢኮኖሚ ግንኙነት ለማጠናከር በሁለቱ ሀገራት በኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ቱሪዝም መስክ ያሉ ዕድሎች በተመለከተ ለተሳታፊዎች ሰፋ ያለ ገለፃ አድርገዋል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook