ኤምባሲያችን ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር ከAnhui ፕሮቪንስ ፉያንግ ከተማ በሀገራችን የቅድመ-ኢንቨስትመንት ጉብኝት እንዲያደርጉ ለመለመላቸው ልዑካ ቡድን አባላት የቅድመ-ጉብኝት ውይይትና ሽኝት ፕሮግራም አካህዷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት ቁጥር 21 ሲሆን፣ ጉብኝቱ የተሳካ እንዲሆን ኤምባሲያችን ከዋና መ/ቤታችን ጋር በቅርበት እየሰራ ይገኛል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook