በShanghai Hongqiao አለም አቀፍ የቡና ፎረም ላይ ኤምባሲያችን ተሳትፎ አደረገ
===================================
በሻንህይ ከተማ ሜይ 8 እና 9 በተካሄደ “Shanghai Hongqiao International Coffee festival and Global Coffee industry Hongqiao Forum” ላይ ተሳትፎ ተደረገ። ሜይ 8 ቀን 2024 በከፍተኛ መጠን የኢትዮጵያን ቡና የሚገዙ 5 ካምፓኒዎች Kunshan Yiguo International Trade Co., Ltd, Shanghai Kuway Technology. Co., Ltd., . Shanghai Dragon Corporation, SELECBEANS and Shanghai Yugu Trading Co., Ltd. ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን በቀጣይ ከሚሲዮናችን ጋር በትብብር ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል።

ሜይ 9 ቀን 2024 በተካሄደው Global Coffee Industry Hongqiao Forum ላይ በመሳተፍ የአገራችንን ቡና ማስተዋወቅ ተችሏል፣ ከዚህ በተጨማሪ በHongqiao 365 በተከፈተው የቡና ቋሚ ኤግዚቢሽን ላይ 3 የኢትዮጵያ ቡና ገዥዎች ቡዛቸው የተጎበኙ ሲሆን የተለያዩ አይነት የአገራችንን ቡና የማስተዋወቅ እና በአካልና በኦንላየን የግብይት ስርአት እንደሚከናወንበት መገንዘብ ተችሏል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook