በቻይና የኢፌደሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈራ ደርበዉ በዛሬዉ ዕለት በቻይና ዉጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር በመገኘት ከክቡር አቶ ደመቀ መኮነን የኢፌደሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትርና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለቻይናዉ አቻቸዉ ክቡር ችን ዋንግ የተላከ መልዕክት አስረክበዋል፡፡

አምባሳደር ተፈራ በዚሁ ጊዜ ከአፍሪካ ጉዳየች ዳይሬክተር ጀኔራል ሚሰተር ዊ ፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፋ ያለ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ ክቡር የኢፌደሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና ውጭ ጉዴይ ሚንስትር ቀደም ሲል በህዝባዊት ቻይና ሪፖብሊክ ያካሄዲት ጉብኝት የተሳካ እንድሆን ለተደረገው መልካም ትብብር ምስጋናም አቅርበዋል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook