በቻይና ኤምባሲ የሚገኙ ሰራተኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች 18ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል አክብረዋል፡፡ ፕሮግራሙን ክቡር አምባሳደር ተፈራ ደርበው በንግግር የከፈቱት ሲሆን፣ ህበረ – ብሔራዊነታችን ለጋር ልማትና ፈጣን የአገር እድገት ጠቃሚ መሆኑን አንስተው፣ ለጋር እሴቶቻችን መስራትና መትጋት እንደሚገባ ገልፀዋል። በአለቱ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው የፓናል ውይይት በማድረግ በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook