በቻይና አዲስ ዓመትና የስፕሪንግ ወቅት መግባት ጋር ተያይዞ ከፌብሩዋሪ 10 እስከ 24 ቀን 2024 ድረስ በሚከበረው በዓል ጋር ተመሳሳይ ወቅት በወርልድ ፓርክ አዘጋጅነት በሚካሄደውና ” Belt and Road” make common, communicate and mutual reference በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀ የአዲስ ዓመትና ስፕሪንግ ፌስቲቫል እና ኤግዚቢሽን ላይ ተሳትፎ አየተደረገ ሲሆን በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ክቡር አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቻይና የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ባደረጉት ንግግር ቻይናውያን በዚህ ቀን የአዲስ ዓመት መግባትን እንደሚያበስሩት ሁሉ ኢትዮጵያም የራሷ የጊዜ አቆጣጠር እንዳላት እና ከዚያም ጋር ተያይዞ የሚከናወኑት ተግባራት ቻይናውያን አዲስ ዓመት ሲያከብሩ ከሚያከናውኗቸው ተግባራት ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው በመሆኑ ሁለቱ አገሮች በባህልና ቱሪዝም ፕሮሞሽና ላይ በጋራ ቢሰሩ ግንኙነታቸውን የላቀ ደረጃ ሊያደርሰው እንደሚችል አስገንዝበዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook