China Africa Economic and Trade working Committee ፕሬዚዳንት ጋር በአገራችን ኢንቨስት ለማድርግ ፍላጎት ያላቸውን ትላልቅ ካምባኒዎች በማሰባሰብ በቡድን የቅድመ- ኢንቨስትመንት ጉብኝት በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ወይይት ተደርጓል፡፡ በልዑካን ቡድኑ የሚካተቱት በጤና፣ በማዕድን፣ በኢኔርጂ እና በትምህርት ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ ካምፓኒዎች ሲሆኑ፣ ከቀጣይ ወር ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ዝግጅት እንዲያደረጉና ሚሲዮኑ አስፈላጊውን ድጋፍ በማድርግ የተሳካ ጉብኝት እንዲያደርጉ ለመስራት ከስምምነት ተደርሷል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook