Month: December 2023

ኤምባሲያችን ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር ከAnhui ፕሮቪንስ ፉያንግ ከተማ በሀገራችን የቅድመ-ኢንቨስትመንት ጉብኝት እንዲያደርጉ ለመለመላቸው ልዑካ ቡድን አባላት የቅድመ-ጉብኝት ውይይትና ሽኝት ፕሮግራም አካህዷል

ኤምባሲያችን ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር ከAnhui ፕሮቪንስ ፉያንግ ከተማ በሀገራችን የቅድመ-ኢንቨስትመንት ጉብኝት እንዲያደርጉ ለመለመላቸው ልዑካ ቡድን አባላት የቅድመ-ጉብኝት ውይይትና ሽኝት ፕሮግራም አካህዷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ቁጥር 21 ሲሆን፣…

ኤምባሲያችን ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር Jilin እና Anhui ከተባሉ ከቻይና ፕሮቪንሶች በሀገራችን የቅድመ-ኢንቨስትመንት ጉብኝት እንዲያደርጉ ለመለመላቸው ልዑካ ቡድን አባላት የቅድመ-ጉብኝት ውይይትና ሽኝት ፕሮግራም አካህዷል፡፡

ኤምባሲያችን ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር Jilin እና Anhui ከተባሉ ከቻይና ፕሮቪንሶች በሀገራችን የቅድመ-ኢንቨስትመንት ጉብኝት እንዲያደርጉ ለመለመላቸው ልዑካ ቡድን አባላት የቅድመ-ጉብኝት ውይይትና ሽኝት ፕሮግራም አካህዷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በአጠቃላይ…

በቻይና ኤምባሲ የሚገኙ ሰራተኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች 18ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል አክብረዋል

በቻይና ኤምባሲ የሚገኙ ሰራተኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች 18ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል አክብረዋል፡፡ ፕሮግራሙን ክቡር አምባሳደር ተፈራ ደርበው በንግግር የከፈቱት ሲሆን፣ ህበረ – ብሔራዊነታችን ለጋር ልማትና ፈጣን የአገር…

በቻይና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ተፈራ ደርበው ከChina Machinery Engineering Corporation ዋና ሀላፊዎችን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድረገዋል

በቻይና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ተፈራ ደርበው ከChina Machinery Engineering Corporation ዋና ሀላፊዎችን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድረገዋል፡፡ ይህ ትልቅ ካምፓኒ በአገራችን የፖታሽ ማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ፍላጎት ያለው ሲሆን፣ በዘርፉ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook