እ.ኤ.አ ኦገስት 23 ቀን 2024 የሚሲዮናችን መሪ ክቡር አምባሳደር ተፈራ ደርበው እና ሰራተኞች አረግጓዴ ልማት አሻራን መሰረት በማደረግ በኤምባሲ ግቢ ውስጥ ችግኝ የተከሉ ሲሆን አገራችን በአረንጓዴ ልማት የያዘችውን ታሪካዊ አሻራ በማስተዋወቅ በአንድ ቀን 600 ሚሊዮን ችግን ለመትከል በተያዘው እቅድ መሰረት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልዩነቶችን ወደ ጎን በመተው ለአገራችን በጋራ የምንቆምበት፣ ችግኝ በመትከል ፈጣን እድገትና ልማት የምናረጋግጥበት እና ለቀጣይ ትውልድ ዘላቂ ልማትን የምናወርስበት ተግባራችን ነው፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook